10
Active Weredas
11
Mahberats
0
Staff Members
0
Services Offered
Mission, Vision & Core Values

Our commitment to sustainable urban sanitation, modern logistics, and a cleaner future.

Mission

ተልዕኮ

ተልዕኮ

የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ራዕይ፣ ተልዕኮዎችና እሴቶች፤ ተልዕኮ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ግንዛቤ በማሳደግና በማሳተፍ፣ የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ እና ዑደታዊ ምጣኔ ሀብትን ስራ ላይ በማዋል ከተማዋን ፅዱ ማድረግ ነው፡፡

Vision

ራዕይ

ራዕይ

ራዕይ በ2023ዓ/ም አዲስ አበባ ፅዱ፣ የደረቅ ቆሻሻ ዑደታዊ ምጣኔ ሀብትን ተግባራዊ ያደረገች የአፍሪካ ሞዴል ከተማ ሆና ማየት፡፡

Core Values

እሴቶች

እሴቶች

እሴቶች o ፍትሀዊነት o ተጠያቂነት o አገልጋይነት o የስራ ላይ ደህንነት o ደረቅ ቆሻሻ ሀብት ነው o ፅዱና ዘመናዊነት

Key Operational Strengths
በየካ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች ስታንዳርድ
Trained Professionals

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች አይነት አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ የአገልግሎትስታንዳርድ ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ ጊዜ/ሰአት ጥራት 1 በደረቅ ቆሻሻ አያያዝ ላይ ለነዋሪው ህብረተሰብ ግንዛቤ ማስጨበጥ ግንዛቤ፣ ህብረተሰብ ተሳትፎና የአካበቢ ንፅህና አጠባበቅ ቡድን 2383 100% ግንዛቤ ለማገኘት ፈቃደኝነት፤ በቦታዉ በሰአት መገኘት፤ ማስታወሻ መያዝ ግንዛቤ ሰጪ ባለሙያዎች በአግባቡ ማስተናገድ 2 ነዋሪውን ህብረተሰብ በንቃት በማሳተፍ የአካበቢ ንፅህና ማስጠበቅ ግንዛቤ፣ ህብረተሰብ ተሳትፎና የአካበቢ ንፅህና አጠባበቅ ቡድን 633 100% በጽዳት ለመሳተፍ ፈቃደኛ መሆን የጽዳት ግብአት ማዘጋጀት፤ 3 የመንገድና የመንገድ ዳርቻዎችን ጽዳት መጠበቅ ደረቅ ቆሻሻ አገልግሎትና ግብዓት አስተዳደር ቡድን 428 100% -በመንገዶች ዳር ህገወጥ ንግዶች አለማካሄድ፤እና መኪኖች አለማቆም፤ 4 ደረቅ ቆሻሻን የመሰብሰብና ማጓጓዝ አገልግሎት መስጠት ደረቅ ቆሻሻ አገልግሎትና ግብዓት አስተዳደር ቡድን 3076 100% በዉሃ ቢል ክፍያ መፈጸም፤ ቆሻሻን ለይቶ ማስቀመጥ፤ የሚሰበሰብበት ፕሮግራም አዉቆ ማዘጋጀት 5 የደረቅ ቆሻሻ ፋሲሊቲዎችና ግብዓቶችን ማስተዳደር ደረቅ ቆሻሻ አገልግሎትና ግብዓት አስተዳደር ቡድን 800 100% ንብረቶች መረካከቢያ ቅጽ፤ የንብረት ሞዴሎች፤ ኢንቨንተሪ 6 የክፍያ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ አገልግሎት ደረቅ ቆሻሻ አገልግሎትና ግብዓት አስተዳደር ቡድን 104 100% ደረሰኝ ማቅረብ፤የክፍያ ጥያቄ ማቅረብ፤ ከቅሬታ ነጻ ደብዳቤ ማቅረብ 7 ደረቅ ቆሻሻ ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ መልሶ መጠቀምና ዑደት ማድረግ ቡድን 1448 100% ነዋሪዉ ቆሻሻ መለየት፤ ለመልሶ መጠቀም የሚያገለግሉ ግብአት ማሟመላት 8 በመልሶ መጠቀምና ኡደት ማድረግ የገበያ ትስስር መፍጠር መልሶ መጠቀምና ዑደት ማድረግ ቡድን 1035 100% ምርቶችን ለገበያ ዝግጁ ማድረግ የምርት ጥራት ፍላጎት ማቅ፤ማረጋገጫ ማዘጋጀተው፤

Fully Managed Operations
End-to-End Coordination

Complete digital workflow from dispatch officer scheduling and vehicle assignments to receipt verification and payment in one unified portal.

Real-Time GPS Tracking
Live Fleet Visibility

Live transport route monitoring, real-time waste pickup verification, and instant reporting across all sub-cities of Addis Ababa.

Our Services

Professional cleaning solutions for every need across sub-city.

No services added yet
Services can be managed via the admin dashboard.
Latest News & Announcements

Stay updated with the latest from Cleaning Management.

News
new news
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ግንዛቤ በማሳደግና በማሳተፍ፣ የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ እና ዑደታዊ ምጣኔ ሀብትን ስራ ላይ በማዋል ከተማዋን ፅዱ ማድረግ …
Gallery
yetsdat nqnaqie
this is new descri[ption
About Us

Committed to keeping clean, healthy and digitally managed.

Our Story

Cleaning Management System — coordinating waste collection, transport, staff and reports across all sub-cities of Addis Ababa.

10
Active Weredas
11
Mahberats
0
Staff Members
0
Services
Customer First

Every decision is made with residents and staff in mind.

Quality Excellence

Certified staff and verified processes at every step.

Eco-Friendly

Sustainable practices for a greener Addis Ababa.

Tech-Driven

Real-time data, digital receipts and instant reports.

Contact Us

Reach out — we're here to help.

Get in Touch
Location

Clean, Addis Ababa

Phone

+251 931503513

Email

info@yekacleansing.gov.et

Hours

Mon–Fri 8AM–6PM
Sat–Sun Closed

Monday 8:00 AM – 6:00 PM
Tuesday 8:00 AM – 6:00 PM
Wednesday 8:00 AM – 6:00 PM
Thursday 8:00 AM – 6:00 PM
Friday 8:00 AM – 5:00 PM
Saturday Closed
Sunday Closed

Ready to get started?

Log in to access the full management system — receipts, approvals, reports and more.

Staff Login Contact Us
Support
Hello! Welcome to Cleaning. How can I help?
Services Contact Login Help Gallery